ርዕሰ
አንቀጽ
ወጣቱ
ወዴት
ነው
መሄድ
ያለበት)
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በሃይማኖት ፍቅር በነደዱ፣ ለተጋድሎ ራሳቸውን በሰጡ ፣ የአባቶቻቸውን ታሪክ ለመድገም በቆረጡ ታሪክ ሠሪ ወጣቶች የተሞላ ነው፡፡ እነ አቤልን፣ እነ ይስሐቅን፣ እነ ያዕቆብን፣ ነቢዩ ዳንኤልን እና ሠለስቱ ደቂቅን፣ ባሮክን እና አቤሜሌክን በብሉይ ኪዳን እናገኛቸዋለን፡፡Ý
ተጨማሪ
|
|
የጥያቄዎ
መልስ
ሊቀ
ጳጳሱን ይጠይቁ
ስብከቶች
|
ሰባቱ የመስቀል
ላይ ንግግሮች
በቀሲስ
ብርሃኑ ጎበና----
New!
ቢቻላችሁስ
ዐይኖቻችሁን
አውጥታችሁ
በሰጣችሁኝ ብየ
እምሰክርላችዋለሁ
በቀሲስ ነህምያ
ጌቱ
በፈተና
የሚፀና እሱ
ይድናል በቀሲስ
ብርሃኑ ጎበና
|
|
ከሻኩራው
ሰንማር
|
ካህኑ
መሥዋዕተ
ዕጣኑን
በሚያቀርብበት
በጽንሐሑ
ሦስት ገመዶች
ላይ
ተንጠልጥለው
የሿሿቴ ድምፅ
የሚያሰሙት
ክብ ቅርጾች
ሻኩራ
ይባላሉ፡፡
ሦስቱ የብረት
ገመዶች
የሥላሴ ምሳሌ
ሲሆኑ ገመዶቹ
ከላይ አንድ
መሆናቸው
የአንድነታቸው
ምሳሌ ነው፡፡
እነዚህ
ሻኩራዎች
አጠቃላይ
ቆጥራቸው 24
ነው፡፡ ይህም
ቅዱስ ቅዱስ
ቅዱስ እያሉ
ያለማቋረጥ
የሚያመሰግኑት
የካህናተ
ሰማይ
የሱራፌል
ምሳሌዎች
ናቸው፡፡እነዚህ ሻኩራዎች በብረት ገመዱ ላይ ሆነው ካልሆነ በስተቀር በየራሳቸው አገልግሎት አይኖራቸውም፡፡ ምሳሌነታቸውም አይገለጥም፡፡ |
 |
|
ተጨማሪ
|
አሐቲ
‘’ወነአምን
በአሐቲ
ቅድስት ቤተ
ክርስቲያን
እንተ ላዕለ
ኩሉ ጉባኤ
እንተ
ሐዋርያት፣
የሐዋርያት
ጉባኤ
በምትሆን፣ከሁሉም
በላይ በሆነች
በንዲት
ቅድስት ቤተ
ክርስቲያን
እናምናለን ”
| በማለት
በቁስጥንጥንያ
የሰበሰቡ 150
አባቶች
እንደ
መሠከሩት
ስለ ቤተ
ክርስቲያን
ስንናገር
አራቱ
ነገሮች
ማለትም
አንዲት፣
ቅድስት፣ከሁሉም
በላይ
የሆነች፣
ሐዋርያዊት
የሚሉትን
መመስከር
አለብን። |
 |
| ተጨማሪ
|
|
|
|
|
|
if you can't read this
website click here and
install the font.
Biblical
Patristic
Others |