:::ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ:::
:::ሀገረ ስብከታችን:::
:::ዜናዎች:::
:::ያግኙን :::
ርዕሰ አንቀጽ
ወጣቱ ወዴት ነው መሄድ ያለበት) የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በሃይማኖት ፍቅር በነደዱ፣ ለተጋድሎ ራሳቸውን በሰጡ ፣ የአባቶቻቸውን ታሪክ ለመድገም በቆረጡ ታሪክ ሠሪ ወጣቶች የተሞላ ነው፡፡ እነ አቤልን፣ እነ ይስሐቅን፣ እነ ያዕቆብን፣ ነቢዩ ዳንኤልን እና ሠለስቱ ደቂቅን፣ ባሮክን እና አቤሜሌክን በብሉይ ኪዳን እናገኛቸዋለን፡፡Ý ተጨማሪ